በኢትዮጵያ ሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች በወገኖቻችን
ላይ "በብልጽግና" አገዛዝ ለሚደርሰው እሥር፣ ስቃይና ፍጅት ሀዘናች ጥልቅ ነው!!! EThiopiachin YouTube
ቀን፦ ነሐሴ 10 ቀን 2012 ዓ.ም. (August 17 2020)
ዋሽንግቶን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና
ኢትዮጵያችን ቅጽ 6 ቁጥር 4 "ወየው ለናንተ?" በድምጽ
በሀገር ቤትም በሴክሬተሪያቱ በኩል በወቅቱ ተልኮላቸው የነበረ
ዛሬ ምን ትላላችሁ????????????????????????
ሕዝባዊ ጥሪ
- ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ
- ለሁሉም በሀገር ውስጥ ከሀገር ውጭ ለሚንቀሳቀሱ ህብረብሔር የፖለቲካ ድርጅቶችና በብሔር/ብሔረሰብ ለተደራጁ ሁሉ
- ለኢትዮጵያን የሙያና የብዙሃን ድርጅቶች በሙሉ
- ለኢትዮጵያ ሠራተኞች፣ ላብ አደሮችና መምህራን
- ለኢትዮጵያ አርሶ አደሮች
- ስለ ኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ተሟጋች ኃይሎች
- ለሴቶች እህቶቻችን፣ ለወጣቶች፣ ለተማሪዎች፣ ለታዳጊ ሕፃናት
- ለተለያዩ የክርስትና እና የእስልምና ሃይማኖት ተቋማትና አድባራት
- ለአዛውንት እናትና አባቶች
- ሊኢትዮጵያ ምሁራንና ታዋቂ ግለሰቦች
- በሀገር ቤትም ከሀገር ውጭ በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋ ለሚተላለፉ የሬድዮ፣ ቴሌቪዥን፣ ጋዜጣና፣ መጽሔት ዝግጅት ክፍሎች
- በሀገር ቤትም ከሀገር ውጭ ላሉ ኢትዮጵያዊ ድረ ገጽ ክፍሎች
- በሀገር ቤትም ከሀገር ውጭ ላሉ ኢትዮጵያዊ የፓልቶክ መወያያ ክፍሎች
- በወያኔ የመንግሥት እርከን ተካፋይ ለሆናችሁ ተለጣፊ የፖለቲካ ድርጅቶች
- በወያኔ ዕዝሥር ለተሰለፋችሁ የሠራዊቱ አካላት
በ”አንድ ሀገር! አንድ ሕዝብ! ሕዝባዊ ንቅናቄ” ስም ኢትዮጵያዊ ጥሪያችንን እናቀርባለን።